የጨረታ ማስታወቂያ

ቀን፡-08/04/2013

                                                 የጨረታ ማስታወቂ

ድርጅታችን አሃ የስነ-ልቦና አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማ የቢሮ መክፈያ(ፓርትሽን) እና የቢሮ ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ በድርጅታችን አድራሻ ሃያሁለት አንበሳ ኢንሹራንስ ህንጻ 5ተኛ ፎቅ ላይ ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎች በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ጨረታ በወጣበት ለተከታታይ 3 የስራ ቀናት ድርጅቱን በመጎብኘት ዋጋ ይዛችሁ በመቅረብ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

መስፈርቶች

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • በዘርፉ ሁለት አመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያለው
  • የታክስ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት  ያለው

የስራው ዝርዝር

  1. የነበረው ማፍረስ
  2. ድርጅቱ በሚፈልገው  መልኩ  ከፋፍሎ በጅፕሰም ቦርድ መዝጋት
  3. በር መግጠም
  4. ሪሴፕሽን በእንጨት መስራት
  5. ሁሉንም ክፍሎች ኮሪደር እና ጣራን ጨምሮ ቀለም መቀባት